Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያን ጊዜ የሁሉ ነገር ፈጣሪ አዘዘኝ፥ እኔን የፈጠረኝ ለድንኳኔ ሥፍራ አዘጋጅ። ድንኳንሽን በያዕቆብ ትከይ፥ ርስትሽንም በእስራኤል አድርጊ አለኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከዚህም በኋላ ሁሉን የፈጠረ አዘዘኝ፤ ፈጣሪም ማደሪያዬን አዘጋጀልኝ፤ እንዲህም አለኝ፦ “በያዕቆብ እደሪ፤ ርስትሽም በእስራኤል ይሁን።” Ver Capítulo |