Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አትክልቱን ውሃ አጠጣለሁ፤ አበባዎቼን በመስኖ አለማለሁ አልሁ፤ እነሆ መስኖዬ ወንዝ፥ ወንዜም ባሕር ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እንዲህም አልሁ፥ “የተክል ቦታዬን ላጠጣት፤ የጎመን ቦታዬን ላጠጣት፤” ፈፋዬ እንደ ወንዝ ሆነልኝ፤ ወንዜም እንደ ባሕር ሆነልኝ። Ver Capítulo |