Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህ ሁሉ የልዑል እግዚአብሔር የቃል ኪዳን መጽሐፍ ነው። ለእኛ ለያዕቆብ ቤተሰቦች በሙሴ አማካኝነት የተሰጠን ሕግ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ይህ ሁሉ ነገር የልዑል የሕጉ መጽሐፍ ነው፤ ስለ ያዕቆብም ወገኖች ርስት ሙሴ ያዘዘበት ሕግ ነው። Ver Capítulo |