Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እንደ ቀረፋ፥ እንደ ሜሮንም ዛፍ፥ መልካም መዓዛዬን ሰጠሁ፤ እንደ ምርጥ ከርቤ፤ እንደ ልባንጃ ጥሪኝና ኦኒካ እንደሚባል ሽቶ፥ በድንኳኑ እንደሚጨሰው ዕጣንም፥ ጣፋጭ ሽዬን ታገሥሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መዓዛዬም እንደ ቀናንሞስና እንደ ደርሶኒ ሽቱ የተወደደ ሆነ፤ መዓዛዬም እንዳማረ የሽቱ መዓዛ ሆነ፤ እንደ ልባንጃና እንደ ጥርኝ፥ ሰጡቃጤ እንደሚባል ሽቱም፥ በደብተራ ኦሪት እንዳለ እንደ ነጭ ዕጣን መዓዛም የተወደደ ሆነ። Ver Capítulo |