Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 24:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እንደ ኤን-ገዳ ዘንባባና፥ እንደ ኢያሪኮ ጽጌረዳም አደረግሁ፥ በሜዳ እንደ በቀለ ውብ ወይራ፥ እንደ ለውዝ ዛፍም ተንዥረገግሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በውኃ ዳር እንዳለ ዘንባባም ረዘምሁ፤ በኢያሪኮ እንዳለ ጽጌረዳ፥ በምድረ በዳ እንዳለች እንዳማረች የዘይት እንጨትም መዓዛዬ የተወደደ ሆነ፤ እንደ ዋርካ ዛፍም ገነንሁ። Ver Capítulo |