Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስህተቶቼ እንዳይበዙ፥ ኃጢአቴ እንዳይከመር፥ በጠላቶቼ ፊት እንዳልወድቅና ድሉም የእነርሱ ሆኖ እንዳይፈነጥዙ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በደሌ እንዳይበዛብኝ፥ ኀጢአቴም እንዳይበረክትብኝ፥ በጠላቶችም ፊት እንዳልወድቅ፥ ጠላቶችም በእኔ ጥፋት ደስ እንዳይላቸው፥ Ver Capítulo |