Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በመጀመሪያ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ አፍርሳለች፥ ሁለተኛ በባሏ ላይ ወስልታለች፤ ሦስተኛ በዝሙት አድፋ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእግዚአብሔር አንዲት ክህደት አደረገች፤ ሁለተኛም ባሏን ከዳችው፥ ሦስተኛም በሴሰኝነትዋ ሰረቀች፤ ከሌላ ወንድም ልጅን ወለደች። Ver Capítulo |