Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እሱ የሚፈራው የሰዎችን ዐይን ነው፤ የእግዚአብሐርን ዐይኖች ዐሥር ሺህ ጊዜ ከፀሐይ የበሩ መሆናቸውን ግን አይገነዘብም። የሰውን ባሕርይ እጅግ ሥውር መሸሸጊያዎችንም ሳይቀር ዘልቆ እንደሚያይ አልተከሠተለትም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ነገር ግን እንዳያየው የሰው ዐይንን ይፈራል፤ የእግዚአብሔርም ዐይን ከፀሐይ መቶ ሺህ ጊዜ እንዲበራ፥ የሰውንም ሥራ ሁሉ እንደሚያይ፥ ተሰውሮ የሚሠራንም ሥራ ሁሉ እንደሚያውቅ አያውቅም። Ver Capítulo |