Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ሲራክ 23:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ሁልጊዜ የሚምል ሰው በኃጢአት የተሞላ ነው፤ ምንጊዜም ከቤቱ መቅሠፍት አይጠፋም። እርሱ ከበደለ ኃጢአቱ በራሱ ላይ ይወድቃል፤ ካለመጠንቀቅ የፈጸመው ከሆነ ደግሞ፤ ኃጢአቱ ድርብ ይሆንበታል። በሐሰት ከማለ ይቅርታ አይደረግለትም፤ ቤቱም በመቅሠፍት ይሞላል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 መሐ​ላን የሚ​ያ​በዛ ሰው ኀጢ​አቱ ብዙ ነው፥ ከቤ​ቱም መቅ​ሠ​ፍት አይ​ር​ቅም፤ ቢያ​ረ​ጅም ኀጢ​አቱ አይ​ተ​ወ​ውም፤ ቸል ቢልም ኀጢ​አቱ እጥፍ ይሆ​ን​በ​ታል፤ ፍዳው በቤቱ ሞል​ት​ዋ​ልና ስለ ማለ እው​ነ​ተኛ አይ​ባ​ልም።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ሲራክ 23:11
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios