Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 23:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በቅርብ የሚቆጣጠሩት አገልጋይ ሰንበር እንደማያጣው ሁሉ፥ በእርሱ የሚምልና ስሙንም የሚጠራ ሰው ከቶውንም ከኃጢአት አይነጻም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሁልጊዜ እየተመረመረ የሚገረፍ ባሪያ ቍስሉ እንደማይደርቅ፥ እንደዚሁ ሲምል ሁልጊዜ የእግዚአብሔርን ስም በሐሰት የሚጠራ ሰው ከኀጢአት አይነጻም። Ver Capítulo |