Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የእሳት መኖር በምድጃውና በጭሱ ጠረን እንደሚታወቀው፥ ደም መፍሰስም እንዲሁ በፀያፍ ቃል ይታወቃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእሳትም የጭሱ ትነት ይቀድማል፤ እንደዚሁም ደም ከማፍሰስ ጠብና ክርክር ይቀድማል። Ver Capítulo |