Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ጐረቤትህ በደኸየ ጊዜ ታማኝነትህን አሳየው፥ ባገኘ ጊዜም አብረኸው መደሰት ትችላለህና። ከውርሱም ድርሻውን ታገኝ ዘንድ፤ በችግሩ ጊዜ ከጐኑ አትለይ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 አንተም ድሃ ብትሆን በደስታው ጊዜ ከእርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ፥ ከባልንጀራህ ጋር ታማኝነትህን ጠብቅ። ቢቸገርም ርስቱን ባገኘ ጊዜ ከእርሱ ጋር ደስ ይልህ ዘንድ ከእርሱ ጋር ታገሥ። Ver Capítulo |