Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ባልንጀራህ ላይ ክፉ ብትናገር እርቅ ይወርደ ዘንድ ተስፋ ስላለ አትጨነቅ፤ ብትሰድበው፥ ሐሳበ-ግትር ብትሆንበት፥ ምሥጢሩን ብትገልጽበትና ከጀርባው ብትወጋው ግን ባልንጀራህን እንደምታጣ እወቅ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነገር ግን ብትላገድበት፥ አፍህንም በእርሱ ላይ ከፍና ዝቅ አድርገህ ብትናገር፥ ብትሰድበውም፥ ምክሩንም ብታወጣበት፥ ብትከዳውና፥ ብታሳዝነው በዚህ ነገር ወዳጅ ሁሉ ይሸሻል። Ver Capítulo |