Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከአላዋቂ ሰው ጋር ንግግር አታብዛ፤ ከጅልም አትጠጋ። እርሱን ተጠንቀቀው፥ አልያ ግን ችግር ላይ ትወድቃለህ። ከእርሱም ጋር በመነካካትህ ታድፋለህ። ከእርሱ ራቅ፥ የአእምሮ ሰላምም ታገኛለህ፤ በጅል ተግባሩም አትሸማቀቅም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከእርሱ ራቅ፤ ሰውነትህም ታርፋለች፤ ይቀልሃልም፤ በእርሱም ስንፍና አንተ የምትጐዳው የለም። Ver Capítulo |