Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 22:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሞኝን ማስተማር ለተኛ ሰው እንደ ማውራት ነው፤ በጨረስህም ጊዜ ነገሩ ምንድነው? ይልሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሞተ በኋላ አይመለስምና፥ ለሞተ ሰው ታለቅስለት ዘንድ አገባብ ነው። ከመሞቱ መኖሩ ይከፋበታልና ለሰነፍ ሰው በሕይወት ሳለ አልቅስለት። Ver Capítulo |