Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የኃጢአተኞች ጉባኤ እንደ ገለባ ክምር ነው፤ ፍጻሜአቸው በሚንቦገቦግ እሳት ውስጥ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የኀጢአተኞችም አንድነታቸው እንደ ገለባ ክምር ነው፤ ፍጻሜያቸውም ለእሳት ነበልባል ይሆናል። Ver Capítulo |