Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አፈ ጮሌው በሁሉም ዘንድ ይታወቃል፤ ጥንቁቅ ግን ምንም አያመልጠውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ንግግርን የሚችል ሰው ከሩቁ ይታወቃል፤ ለብልህ ሰውም የተሳተው ኀጢአቱ ይታወቀዋል። Ver Capítulo |