Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ተግሣጽን የሚጠላ የኃጢአተኛን ፈለግ ይከተላል፤ ጌታን የሚፈራ ግን በልቡ ይጸጸታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ምክርን የሚጠላ ሰው ኀጢአተኞችን ይከተላቸዋል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ግን በመከሩት ጊዜ ልቡናውን ይመልሳል። Ver Capítulo |