Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለማያመዛዝን ሰው ትምህርት ሰው ትምርት በእግር ላይ እንደሚገባ እግረ-ሙቅ፥ በቀኝ እጅም ላይ እንደሚታሰር ሰንሰለት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያላዋቂዎች ትምህርት እንደ ታሰረ እግር ነው። ያላዋቂዎችም ልቡና ቀኝ እጁን እንደ ታሰረ ሰው ደካማ ነው። Ver Capítulo |