Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የተማረ ሰው የጥበብ ምሳሌ ሲሰማ ያደንቃል፤ የራሴንም ያክልበታል። ባካኝ ሰው ቢሰማው ግን አይወደውም፤ ሊያስታውሰውም አይሻም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አስተዋይ ሰው የጥበብን ነገር በሰማ ጊዜ ያደንቃታል፤ ዳግመኛም በእርስዋ ላይ ይጨምራል፤ አላዋቂ ልቡና ግን ከሰማ በኋላ ይተፋል፤ ወደ ኋላም ይመልሰዋል። Ver Capítulo |