Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የጠቢቡ ዕውቀት እጅግ ጥልቅ፥ ምክሩም እንደማይደርቅ ምንጭ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የብልህ ሰው ዐሳቡ እንደ ክረምት ውኃ ብዙ ነው፤ ምክሩም እንደ ሕይወት ውኃ ይመነጫል፤ Ver Capítulo |