Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 21:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሕግን የማያከብር ሰው ሐሳቡን መቆጣጠር ይችላል፤ እግዚአብሔር መፍራት መጨረሻው ጥበበን ማግኘት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ልቡናውን ያጸና ሰው የእግዚአብሔርን ሕግ ይጠብቃል። እግዚአብሔርን የመፍራትም መጨረሻዋ ጥበብ ነው። Ver Capítulo |