Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንዳንዱ ሰው መልስ ስለሌለው ዝም ይላል፤ ሌላው ደግሞ መች እንደሚናገር ስለሚያውቅ ዝም ይላል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የሚመልሰውን አያውቅምና ዝም የሚል ሰው አለ፤ ጊዜውንም እስኪያገኝ ድረስ ዝም የሚል ሰው አለ። Ver Capítulo |