Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እጅ መንሻና መማለጃ ስጦታ የጥበበኞችን ዐይን ይሸፍናል፤ ተግሣጽንም በአፍ ላይ እንደተደገነ አፈ ሙዝ ያፍናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እጅ መንሻና መማለጃ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ አፋቸውን ይዘጋል፤ ቃላቸውንም ያስለውጣል። Ver Capítulo |