Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሞኝ ወዳጅ የለኝም፤ በመልካም ሥራዎቼ የሚያመሰግነኝ ማንም የለም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አላዋቂ ሰው ግን “ወዳጅ አልፈልግም ምን ይጠቅመኛል? በጎ ነገር ያደረግሁለት እኔ ዋጋን አላገኝምና፤ እህሌንም የሚመገቡ ሰዎች በእኔ ክፉ ነገር ይናገራሉ። Ver Capítulo |