Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 20:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጥቂት ይሰጣል፤ ብዙ ይነቅፋል፤ እንደ አዋጅ ነጋሪ አፉን በሰፊው ይከፍታል። ዛሬ አበድሮ በነጋታው ክፍያን ይጠይቃል፤ እንዲህ ያለ ሰው በጣም የተጠላ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጥቂት ቢሰጥህ ብዙ እንደ ሰጠህ ይላገድብሃል፤ በአንተም ላይ ነገሩን ያበዛል፤ የሰጠህንም ይናገርብህ ዘንድ በአደባባይ ይዞራል፤ ዛሬ ቢሰጥህ ነገ ይከፈልሃል፥ እንዲህ ያለው ሰው የሚያስጠላ ነው። Ver Capítulo |