Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ስንፍና ለሚያጠቃቸው ልቦችና፥ ብርታት ለሌላቸው እጆች ወዮላቸው፤ በሁለት መንገድ የሚሄድ ወላዋይ ኃጢአተኛ ወዮለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ለሚጠራጠር ልቡና ወዮለት! ለጠማሞች እጆችም ወዮላቸው! ሥራው ሁለት ለሆነ፥ በሁለትም መንገድ ለሚሄድ ኀጢአተኛ ወዮለት! Ver Capítulo |