Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ማነው እግዚአብሔርን በመፍራት ጸንቶ የተጣለ? ማነው እግዚአብሔርን ለምኖ ያልተሰማ? ምክንያቱም እግዚአብሔር ርኁርኀና መሐሪ ነው፤ ኃጢአትን ይቅር የሚልና በጭንቀት ጊዜ የሚያድን ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔር መሓሪ ይቅር ባይም ነውና፥ ኀጢአትን ይቅር ይላል፥ በመከራ ቀንም ያድናል። Ver Capítulo |