Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 19:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ባልንጀራህን ጠይቀው፥ ምናልባት ያለው ነገር አይኖርም ይሆናል፤ ተናግሮም ከሆነ አይደግመውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወዳጅህን፥ አልተናገረ እንደ ሆነ ወይም ተናግሮ እንደ ሆነ እንዳይደግም ገሥጸው። Ver Capítulo |