Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አስተዋይ ሰው ሁሉ ጥበብን ያውቃታል፤ እርሷንም ያገኘውን ያከብራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ነገር ዐዋቂዎች ራሳቸው በልቡናቸው ይራቀቃሉ፤ የተረዳ ምሳሌንም ይናገራሉ። Ver Capítulo |