Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጥበበኛ ሰው በሁሉ ነገር ይጠነቀቃል፤ እግዚአብሔርን ላለማስቀየምም፥ በበደል ወቅቶች እራሱን ይጠብቃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አስተዋይ ሰው ሁሉ ጥበብን ያገኛታል፤ ያገኛትንም ሰው ታስመሰግነዋለች፥ ታስከብረዋለችም፥ Ver Capítulo |