Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በመጨረሻው ቀን የሚመጣውን ቅጣት አስታውስ፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወዲያ ሲመልስ የሚወርደውን ቁጣ አስብ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጥጋብህ ወራት የረኃብን ወራት ዐስብ። በተድላህም ወራት የችግርን ወራት ዐስብ። Ver Capítulo |