Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 18:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሰው ርኀራኄ ለባልንጀራው ነው፤ እግዚአብሔር ግን ለፍጥረት ሁሉ ይራራል፥ ይገሥጻል፥ ያርማል፥ ያስተምራል፥ እረኛ መንጋውን እንደሚመልስ፥ እሱም ወደ መንገድ መልሶ ያገባል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይቈጣል፥ ይገርፋል፥ ይቅር ይላል፥ እረኛም መንጋውን እንዲመልስ ይመልሳል። በተግሣጹ የሚታገሡትን፥ ሕጉንም የሚከተሉትን ሰዎች ይቅር ይላቸዋል። Ver Capítulo |