Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 17:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሞቱትን እንደ ሌሎች ሁሉ ማመስገን አይችሉም፤ እግዚአብሔርን የሚያወድሱ ሕያዋንና ጤነኞች ብቻ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የሞተ ሰውን ግን ንስሓ እንደ ኢምንት አለፈው፤ በሕይወትህ ደስ እያለህ እግዚአብሔርን አመስግነው። Ver Capítulo |