Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 17:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሥራዎቻቸው ሁሉ በሱ ፊት እንደ ፀሐይ ግልጽ ናቸው፤ ዐይኖቹ ሁልጊዜ በባሕሪያቸው ላይ ያነጣጥራሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሥራቸውም ሁሉ በፊቱ እንደ ፀሐይ ነው፤ ዐይኖቹም ሁልጊዜ መንገዳቸውን ያያሉ። Ver Capítulo |