Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሰማይ፥ ከሰማይም በላይ ያሉ ሰማያት፥ መሬትና እልም ያለ ጥልቀትም እርሱ በመጣ ጊዜ እንደሚንቀጠቀጡ ተመልከት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እነሆ፥ ሰማይ፥ ከሰማያትም በላይ ያለ ሰማይ፥ ከሰማይም በታች ያለ ውቅያኖስ፥ ምድርም፥ በመዓት በጐበኛቸው ጊዜ ይህ ሁሉ ይነዋወጣል። Ver Capítulo |