Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 15:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ይህን ሁሉ ያደርጋል፤ ሕግን አጥብቆ የሚይዝ ጥበብን ያገኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ያደርጋል፤ ሕጉንም የሚጠብቅ ሰው ጥበብን ያገኛታል። Ver Capítulo |