Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 13:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሀብታም ሲወድቅ ወዳጆቹ ይደግፉታል፤ ድኃ ሲወድቅ ወዳጆቹ ይገፉታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ባለጸጋ ቢያድጠው ብዙ ሰዎች ያነሡታል፥ ክፉ ቢናገርም ነገሩን ያቀኑለታል፤ ድሃ ግን ቢስት ይረግሙታል፤ በጎ ነገርም ቢናገር አያደምጡትም። Ver Capítulo |