Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንደ አቻህ አትቅረበው፤ የቃላቱንም አወራረድ አትመን፤ ምክንያቱም ንግግሩ አንተን መፈተኛ ነው፤ በወዳጅነት ሽፋንም ይመዝንሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእርሱ ጋር ነገርን አታብዛ፤ በነገሩ ብዛት ይፈትንሃልና፤ ከአንተም ጋራ የሚሥቅ መስሎ ይመረምርሃልና በነገሩ ብዛት አትመነው። Ver Capítulo |