Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ቅጥራን የሚነካ ያድፋል፤ ከትዕቢተኛም ጋር የሚውል እርሱን ይመስላል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አደሮ ማር የዳሰሰ ሰው በእርሱ ይያዛል፤ ትዕቢተኛ ሰውንም ወዳጅ ያደረገ እንደ እርሱ ይሆናል። Ver Capítulo |