Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 12:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ደግ ነገር ስታደርግ ለማን እንደምታደርገው ዕወቅ፤ ደግ ሥራዎችህ በከንቱ አይቀሩም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በጎ ሥራ በሠራህ ጊዜ የበጎነትህን ዋጋ ታገኝ ዘንድ፥ በጎ ሥራ የምትሠራለትን ዕወቅ። Ver Capítulo |