Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንዳንዶች እርዳታ የሚሹ ደካሞች ናቸው። ንብረት የሌላቸው እና በድኀነት የበለጸጉ ናቸው። እግዚአብሔርም ዐይኑን ወደ እነርሱ ይመልሳል። ከገቡበትም አዘቅት ያወጣቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ደክሞ ሳለም የማይለምን፥ ምንም ማድረግ ሳይችል የሚገዛ አለ፤ ምንም ቢጸና ፈጽሞ የሚቸገር አለ። Ver Capítulo |