Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 10:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ባለጸጎች፥ ዳኞች፥ ገዢዎች ሁሉ ክብር ይገባቸዋል፤ እግዚአብሔርን ከሚፈራ የበለጠ ታላቅ ሰው ግን የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ታላላቆችና አለቆች፥ መኳንንቱም ይከብራሉ፤ ከእነርሱም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውን የሚበልጠው የለም። Ver Capítulo |