Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የትኛው ዘር ነው ክብር የሚገባው? ክብር የሚገባው የሰው ዘር ነው። ክብር የሚገባው የትኛው ዘር ነው? ክብር የሚገባው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነው። መወገዝ የሚገባው የትኛው ዘር ነው? የሰው ዘር ነው። መወገዝ የሚገባው ዘር የትኛው ነው? የእግዚአብሔርን ሕግ የሚያፈርሰው ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የሰው ዘር የከበረ ዘር ነው፥ የከበረ ዘር ማንነው? እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ዘር አይደለምን? Ver Capítulo |