Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 1:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እንዳትወድቅና በራስህ ላይ ውርደትን እንዳታመጣ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ። ልብህ በተንኮል በመሞላቱና ጌታን ባለመፍራትህ እርሱ ምሥጢርህን ይገልጥብሃል፤ በሕዝቡም መሀል ያዋርድሀል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እንዳቷረድ ሰውነትህም እንዳትወድቅ ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ፤ እግዚአብሔርም የሰወርኸውን ይገልጥብሃል። እግዚአብሔርን በመፍራት አልመጣህምና፥ በልብህም ሽንገላ ሞልትዋልና በብዙዎች ሰዎች መካከል ይጥልሃል። Ver Capítulo |