ሮሜ 9:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ነገር ግን እስራኤል የጽድቅን ሕግ እየተከተለ ወደ ሕግ አልደረሰም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ነገር ግን የጽድቅን ሕግ የተከታተሉት እስራኤል አላገኙትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ነገር ግን ጽድቅ የሚያስገኘውን ሕግ ይከተሉ የነበሩት እስራኤላውያን ሕግን ለመፈጸም ባለመቻላቸው ወደ ጽድቅ አልደረሱም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እስራኤል ግን ኦሪትን ሲከተሉ መጽደቅ ተሳናቸው፤ የኦሪታቸውን ሥራ አልፈጸሙምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም። Ver Capítulo |