ሮሜ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንግዲህ በእናንተ ያለው መልካም ነገር እንዲሰደብ አታድርጉ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 መልካም ነው ብለህ የምታስበው ነገር ክፉ ተብሎ እንዲነቀፍ አታድርግ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እንግዲህ በእናንተ ዘንድ መልካም የሆነውን ነገር ሌሎች እንዲነቅፉት አታድርጉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንግዲህ ጌታችን የሰጠንን መልካሙን ነገር አታሰድቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤ Ver Capítulo |