መዝሙር 94:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጆሮን የተከለው እርሱ አይሰማምን? ዐይንንስ የሠራ እርሱ አያይምን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ጆሮን የፈጠረ አምላክ አይሰማምን? ዐይንንስ የፈጠረ አምላክ አያይምን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተፈታተኑኝ አባቶቻችሁ ፈተኑኝ፥ ሥራዬንም አዩ። Ver Capítulo |