መዝሙር 90:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በማለዳ ጽኑ ፍቅርህን እንጠግባለን፥ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በዘመናችን ሁሉ ደስ እንዲለን፣ ሐሤትም እንድናደርግ፣ ምሕረትህን በማለዳ አጥግበን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በዘመናችን ሁሉ እንድንዘምርና ደስ እንዲለን ዘለዓለማዊውን ፍቅርህን በየማለዳው አሳየን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በእኔ ተማምኖአልና አድነዋለሁ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። Ver Capítulo |