መዝሙር 85:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አቤቱ፥ ሕይወትን ልትሰጠን አትመለስምን? ሕዝብም በአንተ ደስ ይላቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህን አሳየን፤ ማዳንህን ለግሰን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህን አሳየን፤ አድነንም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ትሰማኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ። Ver Capítulo |